Al-Baqarah 2:162

Compare 2 Amharic translations

خَالِدِينَ فِيهَا ۖ لَا يُخَفَّفُ عَنْهُمُ الْعَذَابُ وَلَا هُمْ يُنْظَرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በውስጧ (በርግማንዋና በእሳት ውስጥ) ሁልጊዜ ዘውታሪዎች ሲኾኑ ቅጣቱ ከነሱ አይቀለልም እነርሱም አይቅቆዩም (ጊዜ አይስሰጡም)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በውስጧ (በእርግማኗ ውስጥ) ሁልጊዜ ዘውታሪዎች ይሆናሉ። ቅጣቱ ከእነርሱ አይቃለልም። ጊዜም አይሰጡም።

Africa Academy