Al-Baqarah 2:163

Compare 2 Amharic translations

وَإِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الرَّحْمَٰنُ الرَّحِيمُ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አምላካችሁም አንድ አምላክ ብቻ ነው፤ ከርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) እጅግ በጣም ርኅሩህ አዛኝ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሰዎች ሆይ!) አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው። ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም። እርሱም እጅግ በጣም ሩህሩህና በጣም አዛኝ ነው።

Africa Academy