Al-Baqarah 2:230

Compare 2 Amharic translations

فَإِنْ طَلَّقَهَا فَلَا تَحِلُّ لَهُ مِنْ بَعْدُ حَتَّىٰ تَنْكِحَ زَوْجًا غَيْرَهُ ۗ فَإِنْ طَلَّقَهَا فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا أَنْ يَتَرَاجَعَا إِنْ ظَنَّا أَنْ يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ ۗ وَتِلْكَ حُدُودُ اللَّهِ يُبَيِّنُهَا لِقَوْمٍ يَعْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(ሦስተኛ) ቢፈታትም ከዚህ በኋላ ሌላን ባል እስከምታገባ ድረስ ለርሱ አትፈቀድለትም፡፡ (ሁለተኛው ባል) ቢፈታትም የአላህን ሕግጋት መጠበቃቸውን ቢያውቁ በመማለሳቸው በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለባቸውም፡፡ ይህችም የአላህ ሕግጋት ናት ለሚያውቁ ሕዝቦች ያብራራታል፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከዚያም (ለሶስተኛ ጊዜ) ከፈታት በኋላ ሌላን ባል እስካላገባች (ከዚያም እስካልተፈታች ወይም እስካልሞተባት) ድረስ ለእርሱ አትፈቀድለትም። (ሁለተኛው ባል) ከፈታት የአላህን ሕግጋት እንደሚጠብቁ ተስፋ ካደረጉ በመመለሳቸው በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለባቸውም። እነኚህ የአላህ ሕግጋት ናቸው። ለሚያውቁ ሕዝቦች ሁሉ ያብራራላቸዋል።

Africa Academy