Al-Baqarah 2:42

Compare 2 Amharic translations

وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنْتُمْ تَعْلَمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እውነቱንም በውሸት አትቀላቅሉ፡፡ እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እውነቱን ከውሸት ጋር አትቀላቅሉ። እናንተም የምታውቁ ስትሆኑ እውነትን አትደብቁ።

Africa Academy