ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ፡፡ ዘካንም (ግዴታ ምጽዋትን) ስጡ፡፡ (ለጌታችሁ) ከአጎንባሾች ጋርም አጎንብሱ፡፡
Al-Baqarah 2:43
Compare 2 Amharic translations
وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَارْكَعُوا مَعَ الرَّاكِعِينَ
DragHold to move · × to hide

ሶላትን ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ። ዘካንም ለተገቢው አካል ስጡ። ለጌታችሁም ከአጎንባሾች ጋር አጎንብሱ። (ከሰጋጆች ጋር ስገዱ)።