Al-Baqarah 2:44

Compare 2 Amharic translations

أَتَأْمُرُونَ النَّاسَ بِالْبِرِّ وَتَنْسَوْنَ أَنْفُسَكُمْ وَأَنْتُمْ تَتْلُونَ الْكِتَابَ ۚ أَفَلَا تَعْقِلُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እናንተ መጽሐፉን የምታነቡ ሆናችሁ ሰዎችን በበጎ ሥራ ታዛላችሁን? ነፍሶቻችሁንም ትረሳላችሁን? (የሥራችሁን መጥፎነት) አታውቁምን?

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እናንተ መጽሐፍን የምታነቡ ሆናችሁና ሰዎችን በበጎ ስራ እያዘዛችሁ ራሳችሁን (በመልካም ምግባር ከማነጽ) ትዘነጋላችሁን? አታስተውሉምን?

Africa Academy