Al-Baqarah 2:50

Compare 2 Amharic translations

وَإِذْ فَرَقْنَا بِكُمُ الْبَحْرَ فَأَنْجَيْنَاكُمْ وَأَغْرَقْنَا آلَ فِرْعَوْنَ وَأَنْتُمْ تَنْظُرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በናንተም ምክንያት ባሕሩን በከፈልን ጊዜ (አስታውሱ)፡፡ ወዲያውም አዳንናችሁ፡፡ የፈርዖንንም ቤተሰቦች እናንተ የምትመለከቱ ኾናችሁ አሰጠምናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(እናንተ የኢስራኢል ልጆች ሆይ!) በእናንተ ምክንያት ባህሩን በከፈልን ጊዜ (የሆነውን ታሪክም አስታውሱ)። ወዲያውኑም አዳንናችሁ። የፈርዖንንም ቤተሰቦች ዓይናችሁ እያየ አሰመጥናቸው።

Africa Academy