Al-Baqarah 2:51

Compare 2 Amharic translations

وَإِذْ وَاعَدْنَا مُوسَىٰ أَرْبَعِينَ لَيْلَةً ثُمَّ اتَّخَذْتُمُ الْعِجْلَ مِنْ بَعْدِهِ وَأَنْتُمْ ظَالِمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሙሳንም አርባን ሌሊት በቀጠርነው ጊዜ (የኾነውን አስታውሱ)፡፡ ከዚያም ከርሱ (መኼድ) በኋላ ወይፈንን (አምላክ አድርጋችሁ) ያዛችሁ እናንተ በዳዮች ስትኾኑ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(የኢስራኢል ልጆች ሆይ!) ሙሳ የአርባ ሌሊትን ቀጠሮ ከእኛ በወሰደበት ጊዜ (የሆነውን ታሪክ አስታውሱ)። ከዚያም ከእርሱ (መሄድ) በኋላ እናንተ ራሳችሁን በዳዩች ስትሆኑ ወይፈንን አምላክ አደረጋችሁ።

Africa Academy