«ለኛ ጌታህን ጠይቅልን፤ መልኳ ምን እንደኾነ ለኛ ይግለጽልን» አሉ፡፡ «እርሱ እርሷ መልኳ ደማቅ ተመልካቾችን የምታስደስት ዳለቻ ላም ናት ይላችኋል» አላቸው፡፡
Al-Baqarah 2:69
Compare 2 Amharic translations
قَالُوا ادْعُ لَنَا رَبَّكَ يُبَيِّنْ لَنَا مَا لَوْنُهَا ۚ قَالَ إِنَّهُ يَقُولُ إِنَّهَا بَقَرَةٌ صَفْرَاءُ فَاقِعٌ لَوْنُهَا تَسُرُّ النَّاظِرِينَ
DragHold to move · × to hide
እነርሱም “እስቲ ጌታህን እንደገና ጠይቅልን። መልኳ ምን እንደሚመስል ይገልጽልን ዘንድ” አሉ። እርሱም “መልኳ ደማቅ ተመልካቾችን የምታስደስት ቢጫ ላም ናት ይላችኋል” አላቸው።