Al-Baqarah 2:70

Compare 2 Amharic translations

قَالُوا ادْعُ لَنَا رَبَّكَ يُبَيِّنْ لَنَا مَا هِيَ إِنَّ الْبَقَرَ تَشَابَهَ عَلَيْنَا وَإِنَّا إِنْ شَاءَ اللَّهُ لَمُهْتَدُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ለኛ ጌታህን ጠይቅልን፤ እርሷ ምን እንደኾነች ይግለጽልን፤ ከብቶች በኛ ላይ ተመሳሰሉብን፡፡ እኛም አላህ የሻ እንደኾነ በእርግጥ ተመሪዎች ነን» አሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነርሱም “ጌታህን ጠይቅልን ። እርሷ ምን እንደሆነች ይግለጽልን። ምክንያቱም ላሞቹ በሙሉ በእኛ ላይ ተመሳሰሉብን። እኛም አላህ የሻ እንደሆነ በእርግጥ (ትክክለኛውን አቅጣጫ የምንይዝ) ተመሪዎች ነን” አሉ።

Africa Academy