«(በድኑን) በከፊሏም ምቱት» አልን፤ እንደዚሁ አላህ ሙታንን ያስነሳል፤ ታውቁም ዘንድ ታምራቶችን ያሳያችኋል፡፡
Al-Baqarah 2:73
Compare 2 Amharic translations
فَقُلْنَا اضْرِبُوهُ بِبَعْضِهَا ۚ كَذَٰلِكَ يُحْيِي اللَّهُ الْمَوْتَىٰ وَيُرِيكُمْ آيَاتِهِ لَعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ
DragHold to move · × to hide
(የሙቱን በድን) «በታረደችው ላም ከፊል አካል ምቱት አልን »። (እናም መቱትና ተነሳ። የገደለው ማን እንደሆነ ነገራቸውና እንደገና ሞተ።) ሰዎች ሆይ! ልክ እንደዚሁ አላህ ሙታንን ህያው ያደርጋል። ታውቁና ትገነዘቡ ዘንድም ተዓምራቶቹን ያሳያችኋል።