Al-Baqarah 2:98

Compare 2 Amharic translations

مَنْ كَانَ عَدُوًّا لِلَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَرُسُلِهِ وَجِبْرِيلَ وَمِيكَالَ فَإِنَّ اللَّهَ عَدُوٌّ لِلْكَافِرِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለአላህና ለመላእክቱ ለመልክተኞቹም ለጂብሪልም ለሚካልም ጠላት የኾነ ሰው አላህ ለ(እነዚህ) ከሓዲዎች ጠላት ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ለአላህና ለመላዕክቱ፤ እንዲሁም ለመልዕክተኞቹ፤ ለጅብሪልና ለሚካኢልም ጠላት የሆነ (ግልጽ ከሐዲ ነው)። አላህ ደግሞ ለከሓዲያን ጠላት ነው።

Africa Academy