ወዳንተም ግልጽ የኾኑትን አንቀጾች በእርግጥ አውርደናል፡፡ በርሷም አመጸኞች እንጂ ሌላው አይክድም፤
Al-Baqarah 2:99
Compare 2 Amharic translations
وَلَقَدْ أَنْزَلْنَا إِلَيْكَ آيَاتٍ بَيِّنَاتٍ ۖ وَمَا يَكْفُرُ بِهَا إِلَّا الْفَاسِقُونَ
DragHold to move · × to hide
(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ወደ አንተ ግልጽ የሆኑ አናቅጽን (መመሪያዎችን) በእርግጥ አውርደናል። በእነርሱም አመጸኞች እንጂ ሌላ አይክድም።