Ta-Ha 20:110

Compare 2 Amharic translations

يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلَا يُحِيطُونَ بِهِ عِلْمًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በስተፊታቸው ያለውን በስተኋላቸውም ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በእርሱም ዕውቀትን አያካብቡም፤ (አያውቁም)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በስተፊታቸው ያለውንም ሆነ በስተኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል። እነርሱም እርሱን በእውቀት አያካብቡትም።

Africa Academy