Ta-Ha 20:111

Compare 2 Amharic translations

وَعَنَتِ الْوُجُوهُ لِلْحَيِّ الْقَيُّومِ ۖ وَقَدْ خَابَ مَنْ حَمَلَ ظُلْمًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ፊቶችም ሁሉ ሕያው አስተናባሪ ለኾነው (አላህ) ተዋረዱ፡፡ በደልንም የተሸከመ ሰው በእርግጥ ከሰረ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ፊቶችም ሁሉ ህያውና የሁሉ አስተናባሪ ለሆነው አላህ ተዋረዱ። በደልንም የተሸከመ በእርግጥ ከሰረ።

Africa Academy