Ta-Ha 20:14

Compare 2 Amharic translations

إِنَّنِي أَنَا اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا فَاعْبُدْنِي وَأَقِمِ الصَّلَاةَ لِذِكْرِي

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«እኔ አላህ እኔ ነኝ ያለ እኔ አምላክ የለምና ተገዛኝ፡፡ ሶላትንም (በእርሷ) እኔን ለማውሳት ስገድ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«እኔ አላህ ነኝ። ያለ እኔ ትክክለኛ አምላክ የለምና እኔን ብቻ ተገዛኝ። ሶላትንም እኔን ለማውሳት በአግባቡ ስገድ።

Africa Academy