Ta-Ha 20:15

Compare 2 Amharic translations

إِنَّ السَّاعَةَ آتِيَةٌ أَكَادُ أُخْفِيهَا لِتُجْزَىٰ كُلُّ نَفْسٍ بِمَا تَسْعَىٰ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«ሰዓቲቱ በእርግጥ መጪናት፡፡ ልደብቃት እቃረባለሁ፡፡ ነፍስ ሁሉ በምትሠራው ነገር ትመነዳ ዘንድ (መጭ ናት)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«ነፍስ ሁሉ በምትሰራው ነገር ትመነዳ ዘንድ ሰዓቲቱ በእርግጥ መጪ ናት። (የመምጫ ጊዜዋን) ልደብቃት እቀርባለሁ።

Africa Academy