ያላዩትን ነገር አየሁ፡፡ ከመልክተኛው (ከፈረሱ ኮቴ) ዱካም ጭብጥ አፈርን ዘገንኩ፡፡ (በቅርጹ ላይ) ጣልኳትም፡፡ እንደዚሁም ነፍሴ ሸለመችልኝ» አለ፡፡
Ta-Ha 20:96
Compare 2 Amharic translations
قَالَ بَصُرْتُ بِمَا لَمْ يَبْصُرُوا بِهِ فَقَبَضْتُ قَبْضَةً مِنْ أَثَرِ الرَّسُولِ فَنَبَذْتُهَا وَكَذَٰلِكَ سَوَّلَتْ لِي نَفْسِي
DragHold to move · × to hide
(ሳምራዊውም): «እነርሱ ያላዩትን ነገር አየሁ። ከመልዕክተኛው (ፈረስ ኮቴ) ዱካ ጭብጥ (አፈር) ዘገንኩ። (በቅርጹ ላይ) ጣልኳትም። ልክ እንደዚሁ ነፍሴ ሸለመችልኝ።» አለ።