Ta-Ha 20:97

Compare 2 Amharic translations

قَالَ فَاذْهَبْ فَإِنَّ لَكَ فِي الْحَيَاةِ أَنْ تَقُولَ لَا مِسَاسَ ۖ وَإِنَّ لَكَ مَوْعِدًا لَنْ تُخْلَفَهُ ۖ وَانْظُرْ إِلَىٰ إِلَٰهِكَ الَّذِي ظَلْتَ عَلَيْهِ عَاكِفًا ۖ لَنُحَرِّقَنَّهُ ثُمَّ لَنَنْسِفَنَّهُ فِي الْيَمِّ نَسْفًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አለው «ኺድ፤ ላንተም በሕይወትህ (ለአየኸው ሰው ሁሉ) መነካካት የለም ማለት አለህ፡፡ ለአንተም ፈጽሞ የማትጣሰው ቀጠሮ አለህ፡፡ ወደዚያም በእርሱ ላይ ተገዢው ኾነህ ወደ ቆየህበት አምላክህ ተመልከት፡፡ በእርግጥ እናቃጥለዋለን፡፡ ከዚያም በባሕሩ ውስጥ መበተንን እንበትነዋለን፡፡»

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሙሳም ለሳምራዊው) አለው: «ሂድ። በህይወትህ ላየኸው ሰው ሁሉ ‹መነካካት የለም› እያልክ ኑር። ላንተም ፈጽሞ የማትቀር ቀጠሮ አለህ። ያንንም በእርሱ ላይ ተገዢ ሆነህ የቆየህበትን አምላክህን ተመልከት። በእርግጥ እናቃጥለዋለን። ከዚያም በባህሩ ውስጥ እንበትነዋለን።»

Africa Academy