Al-Anbiya 21:102

Compare 2 Amharic translations

لَا يَسْمَعُونَ حَسِيسَهَا ۖ وَهُمْ فِي مَا اشْتَهَتْ أَنْفُسُهُمْ خَالِدُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ድምጽዋን አይሰሙም፡፡ እነርሱም ነፍሶቻቸው በሚሹት ነገር ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ድምጿንም አይሰሙም። እነርሱም ነፍሶቻቸው በሚሹት ነገር ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው።

Africa Academy