Al-Anbiya 21:103

Compare 2 Amharic translations

لَا يَحْزُنُهُمُ الْفَزَعُ الْأَكْبَرُ وَتَتَلَقَّاهُمُ الْمَلَائِكَةُ هَٰذَا يَوْمُكُمُ الَّذِي كُنْتُمْ تُوعَدُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ታላቁ ድንጋጤ አያስተክዛቸውም፡፡ መላእክትም ይህ ያ ትቀጠሩ የነበራችሁት ቀናችሁ ነው፤ እያሉ ይቀበሏቸዋል፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ታላቁ ድንጋጤ አያስተክዛቸዉም። መላእክትም «ይህ ያ ትቀጠሩበት የነበራችሁት ቀናችሁ ነው።» እያሉ ይቀበሏቸዋል።

Africa Academy