በእርግጥ እውነትን በውሸት ላይ እንጥላለን፡፡ አንጎሉን ያፈርሰዋልም፡፡ ወዲያውም እርሱ ጠፊ ነው፡፡ ለእናንተም ከዚያ (ሚስትና ልጅ አለው በማለት) ከምትመጥኑት ነገር ብርቱ ቅጣት አላችሁ፤ (ወዮላችሁ)፡፡
Al-Anbiya 21:18
Compare 2 Amharic translations
بَلْ نَقْذِفُ بِالْحَقِّ عَلَى الْبَاطِلِ فَيَدْمَغُهُ فَإِذَا هُوَ زَاهِقٌ ۚ وَلَكُمُ الْوَيْلُ مِمَّا تَصِفُونَ
DragHold to move · × to hide
በእርግጥ እውነትን በውሸት ላይ እንጥላለን። አንጎሉን ያፈርሰዋልም። ወዲያዉም እርሱ ጠፊ ነው። ለእናንተም ከዚያ (ለእርሱ ሚስትና ልጅ) አለው በማለት ከምትመጥኑት ነገር ብርቱ ቅጣት አላችሁ። (ወዮላችሁ)።