Al-Anbiya 21:19

Compare 2 Amharic translations

وَلَهُ مَنْ فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ وَمَنْ عِنْدَهُ لَا يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِهِ وَلَا يَسْتَحْسِرُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉም የእርሱ ነው፡፡ እርሱ ዘንድ ያሉትም (መላእክት) እርሱን ከመገዛት አይኮሩም፡፡ አይሰለቹምም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በሰማያትና በምድር ዉስጥ ያለው ሁሉም የእርሱ ብቻ ነው። እርሱ ዘንድ ያሉትም መላእክት እርሱን ከመገዛት አይኮሩም። አይሰለቹምም።

Africa Academy