Al-Anbiya 21:32

Compare 2 Amharic translations

وَجَعَلْنَا السَّمَاءَ سَقْفًا مَحْفُوظًا ۖ وَهُمْ عَنْ آيَاتِهَا مُعْرِضُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሰማይንም (ከመውደቅ) የተጠበቀ ጣራ አደረግን፡፡ እነርሱም ከተዓምራቶቿ ዘንጊዎች ናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሰማይንም ከመውደቅ የተጠበቀ ጣራ አደረግን። እነርሱ ግን ከተዓምራቱ ዘንጊዎች ናቸው።

Africa Academy