Al-Anbiya 21:33

Compare 2 Amharic translations

وَهُوَ الَّذِي خَلَقَ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ وَالشَّمْسَ وَالْقَمَرَ ۖ كُلٌّ فِي فَلَكٍ يَسْبَحُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እርሱም ሌሊትንና ቀንን፣ ፀሐይንና ጨረቃንም የፈጠረ ነው፡፡ ሁሉም በፈለካቸው ውስጥ ይዋኛሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እርሱም ሌሊትንና ቀንን ጸሐይንና ጨረቃንም የፈጠረ ነው። ሁሉም በየምህዋራቸው (ፈለካቸው) ውስጥ ይዋኛሉ።

Africa Academy