Al-Hajj 22:44

Compare 2 Amharic translations

وَأَصْحَابُ مَدْيَنَ ۖ وَكُذِّبَ مُوسَىٰ فَأَمْلَيْتُ لِلْكَافِرِينَ ثُمَّ أَخَذْتُهُمْ ۖ فَكَيْفَ كَانَ نَكِيرِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

የመድየንም ሰዎች (አስተባብለዋል)፡፡ ሙሳም ተስተባብሏል፡፡ ለከሓዲዎቹም ጊዜ ሰጠኋቸው፡፡ ከዚያም ያዝኳቸው፡፡ ጥላቻዬም እንዴት ነበረ!

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የመድየንም ሰዎች እንዲሁ አስተባብለዋል። ሙሳም ተስተባብሏል። ለከሓዲያንም ጊዜን ሰጠኋቸው። ከዚያ ያዝኳቸው። ቅጣቴም እንዴት ነበረ (ተመልከቱ)።

Africa Academy