Al-Mu'minun 23:19

Compare 2 Amharic translations

فَأَنْشَأْنَا لَكُمْ بِهِ جَنَّاتٍ مِنْ نَخِيلٍ وَأَعْنَابٍ لَكُمْ فِيهَا فَوَاكِهُ كَثِيرَةٌ وَمِنْهَا تَأْكُلُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በእርሱም ከዘምባባዎችና ከወይኖች የኾኑን አትክልቶች ለእናንተ አስገኘንላችሁ፡፡ በውስጧ ለእናንተ ብዙ ፍራፍሬዎች አሏችሁ፡፡ ከእርሷም ትበላላችሁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በእርሱም ከዘምባባዎችና ከወይኖች አትክልቶችን ለእናንተ አስገኘንላችሁ። በውስጧ ለእናንተ ብዙ ፍራፍሬዎች አሏችሁ። ከእርሷም ትበላላችሁ።

Africa Academy