Al-Mu'minun 23:20

Compare 2 Amharic translations

وَشَجَرَةً تَخْرُجُ مِنْ طُورِ سَيْنَاءَ تَنْبُتُ بِالدُّهْنِ وَصِبْغٍ لِلْآكِلِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ከሲና ተራራም የምትወጣን ዛፍ በቅባትና ለበይዎችም መባያ በሚኾን (ዘይት) ተቀላቅላ የምትበቅልን (አስገኘንላችሁ)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ከሲና ተራራም የምትወጣን፣ በቅባትና ለበይዎች መባያ በሚሆን ዘይት የምትበቅልን ዛፍ (አስገኘንላችሁ)።

Africa Academy