Al-Mu'minun 23:21

Compare 2 Amharic translations

وَإِنَّ لَكُمْ فِي الْأَنْعَامِ لَعِبْرَةً ۖ نُسْقِيكُمْ مِمَّا فِي بُطُونِهَا وَلَكُمْ فِيهَا مَنَافِعُ كَثِيرَةٌ وَمِنْهَا تَأْكُلُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለእናንተም በግመል፣ በከብት፣ በፍየልና በበግ መገምገሚያ አልላችሁ፡፡ በሆዶችዋ ውስጥ ካለው (ወተት) እናጠጣችኋለን፡፡ ለእናንተም በእርሷ ብዙ ጥቅሞች አሏችሁ፡፡ ከእርሷም ትበላላችሁ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ሰዎች ሆይ!) እናንተም በግመል፤ በከብት በፍየልና በበግ ምክር ሰጪ ትምህርት አላችሁ። በሆዶችዋ ውስጥ ካለው ወተት እናጠጣችኋለን። ለእናንተም በእርሷ ብዙ ጥቅሞች አሏችሁ። ከእርሷም ትበላላችሁ።

Africa Academy