Al-'Ankabut 29:39

Compare 2 Amharic translations

وَقَارُونَ وَفِرْعَوْنَ وَهَامَانَ ۖ وَلَقَدْ جَاءَهُمْ مُوسَىٰ بِالْبَيِّنَاتِ فَاسْتَكْبَرُوا فِي الْأَرْضِ وَمَا كَانُوا سَابِقِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ቃሩንንም ፈርዖንንም ሃማንንም (አጠፋን)፡፡ ሙሳም በተዓምራቶች በእርግጥ መጣባቸው፡፡ በምድርም ላይ ኮሩ፡፡ አምላጪዎችም አልነበሩም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ቃሩንንም ፈርዖንንም ሃማንንም አጠፋን። ሙሳም በተዐምራት በእርግጥ መጣባቸው። በምድርም ላይ ኮሩ። አምላጮችም አልነበሩም።

Africa Academy