ሁሉንም በኅጢኣቱ ያዝነው፡፡ ከእነሱም ውስጥ ጠጠርን ያዘለ ነፋስን የላክንበት አልለ፡፡ ከእነሱም ውስጥ ጩኸት የያዘችው አልለ፡፡ ከእነርሱም ውስጥ በእርሱ ምድርን የደረባንበት አልለ፡፡ ከእነሱም ውስጥ ያሰጠምንው አልለ፡፡ አላህም የሚበድላቸው አልነበረም፡፡ ግን ነፍሶቻቸውን የሚበድሉ ነበሩ፡፡
Al-'Ankabut 29:40
Compare 2 Amharic translations
فَكُلًّا أَخَذْنَا بِذَنْبِهِ ۖ فَمِنْهُمْ مَنْ أَرْسَلْنَا عَلَيْهِ حَاصِبًا وَمِنْهُمْ مَنْ أَخَذَتْهُ الصَّيْحَةُ وَمِنْهُمْ مَنْ خَسَفْنَا بِهِ الْأَرْضَ وَمِنْهُمْ مَنْ أَغْرَقْنَا ۚ وَمَا كَانَ اللَّهُ لِيَظْلِمَهُمْ وَلَٰكِنْ كَانُوا أَنْفُسَهُمْ يَظْلِمُونَ
DragHold to move · × to hide
ሁሉንም በኃጢአቱ ያዝነው። ከእነርሱም ውስጥ ጠጠርን ያዘለ ነፋስን የላክንበት አለ። ከእነርሱም ውስጥ ጩኸት የያዘችው አለ። ከእነርሱም ውስጥ በእርሱ ምድርን የደረባንበት አለ። ከእነርሱም ውስጥ ያሰመጥነው አለ። አላህ የሚበድላቸው አልነበረም። ግን ነፍሶቻቸውን የሚበድሉ ነበሩ።