Aal 'Imran 3:54

Compare 2 Amharic translations

وَمَكَرُوا وَمَكَرَ اللَّهُ ۖ وَاللَّهُ خَيْرُ الْمَاكِرِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(አይሁዶችም) አደሙ አላህም አደመባቸው፡፡ አላህም ከአድመኞች ሁሉ በላጭ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(አይሁድም በዒሳ ላይ) አደሙ። አላህም (በእነርሱ ላይ) አሴረባቸው (ዘዴ አደረገባቸው)። አላህ ከአሴሪዎቹ ሁሉ በላጭ ነውና።

Africa Academy