Fatir 35:13

Compare 2 Amharic translations

يُولِجُ اللَّيْلَ فِي النَّهَارِ وَيُولِجُ النَّهَارَ فِي اللَّيْلِ وَسَخَّرَ الشَّمْسَ وَالْقَمَرَ كُلٌّ يَجْرِي لِأَجَلٍ مُسَمًّى ۚ ذَٰلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ لَهُ الْمُلْكُ ۚ وَالَّذِينَ تَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ مَا يَمْلِكُونَ مِنْ قِطْمِيرٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሌሊትን በቀን ውስጥ ያስገባል፡፡ ቀንንም በሌሊት ውሰጥ ያስገባል፤ ፀሐይንና ጨረቃንም ገራ፡፡ ሁሉም እተወሰነ ጊዜ ድረስ ይሮጣሉ፡፡ ይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ንግሥናው የእርሱ ብቻ ነው፡፡ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የምትግገዟቸው የተምር ፍሬ ሽፋን እንኳ አይኖራቸውም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሌሊትን በቀን ውስጥ ያስገባል። ቀንንም በሌሊት ውስጥ ያስገባል። ጸሀይንና ጨረቃንም ገራ። ሁሉም እስከ ተወሰነለት ጊዜ ድረስ ይሮጣል ። ይህን የሚያደርገው ጌታችሁ አላህ ብቻ ነው ። ንግስናው የእሱ ብቻ ነው። እነዚያም ከእርሱ ሌላ የምትገዟቸው የተምር ፍሬ ሽፋን ያህል እንኳን አይኖራቸዉም።

Africa Academy