Fatir 35:24

Compare 2 Amharic translations

إِنَّا أَرْسَلْنَاكَ بِالْحَقِّ بَشِيرًا وَنَذِيرًا ۚ وَإِنْ مِنْ أُمَّةٍ إِلَّا خَلَا فِيهَا نَذِيرٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እኛ አብሳሪና አስፈራሪ አድርገን በእውነቱ (መምሪያ) ላክንህ፡፡ ማንኛይቱም ሕዝብ በውስጧ አስፈራሪ ያላለፈባት የለችም፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እኛ አብሳሪና አስፈራሪ አድርገን በእውነቱ መምሪያ ላክንህ። ማንኛይቱም ህዝብ በውስጧ አስፈራሪ ያላለፈባት የለችም።

Africa Academy