Fatir 35:34

Compare 2 Amharic translations

وَقَالُوا الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَذْهَبَ عَنَّا الْحَزَنَ ۖ إِنَّ رَبَّنَا لَغَفُورٌ شَكُورٌ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይላሉም «ምስጋና ለእዚያ ከእኛ ላይ ሐዘንን ላስወገደልን አላህ ይገባው፡፡ ጌታችን በጣም መሓሪ አመስጋኝ ነውና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ይላሉም «ምስጋና ሁሉ ለዚያ ከእኛ ላይ ሐዘንን ላስወገደልን ለአላህ ይገባው። ጌታችን በጣም መሃሪና አመስጋኝ ነውና።

Africa Academy