Fatir 35:36

Compare 2 Amharic translations

وَالَّذِينَ كَفَرُوا لَهُمْ نَارُ جَهَنَّمَ لَا يُقْضَىٰ عَلَيْهِمْ فَيَمُوتُوا وَلَا يُخَفَّفُ عَنْهُمْ مِنْ عَذَابِهَا ۚ كَذَٰلِكَ نَجْزِي كُلَّ كَفُورٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እነዚያ የካዱትም ለእነርሱ የገሀነም እሳት አልላቸው፡፡ ይሞቱ ዘንድ በእነርሱ ላይ (በሞት) አይፈረድም፡፡ ከቅጣቷም ከእነርሱ አይቀለልላቸውም፡፡ እንደዚሁ ከሓዲን ሁሉ እንመነዳለን፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እነዚያ በአላህ የካዱት ለእነርሱ የገሀነም እሳት አለላቸው። ይሞቱ ዘንድም በእነርሱ ላይ ሞት አይፈረድም። ከቅጣቷም ከእነርሱ አይቀለልላቸዉም። ልክ እንደዚሁ ከሓዲያንን ሁሉ እንመነዳለን።

Africa Academy