Fatir 35:38

Compare 2 Amharic translations

إِنَّ اللَّهَ عَالِمُ غَيْبِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ إِنَّهُ عَلِيمٌ بِذَاتِ الصُّدُورِ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህ የሰማያትንና የምድርን ምስጢር በእርግጥ ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነውና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህ የሰማያትንና የምድርን ምስጢር በእርግጥ አዋቂ ነው። እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ እንኳ አዋቂ ነውና።

Africa Academy