Az-Zumar 39:34

Compare 2 Amharic translations

لَهُمْ مَا يَشَاءُونَ عِنْدَ رَبِّهِمْ ۚ ذَٰلِكَ جَزَاءُ الْمُحْسِنِينَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ የሚሹት ሁሉ አልላቸው፡፡ ይህ የበጎ አድራጊዎች ምንዳ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ለእነርሱም በጌታቸው ዘንድ የሚሹት (የሚፈልጉት) ሁሉ አላቸው። ይህ የበጎ አድራጊዎች ምንዳ ነው።

Africa Academy