Az-Zumar 39:35

Compare 2 Amharic translations

لِيُكَفِّرَ اللَّهُ عَنْهُمْ أَسْوَأَ الَّذِي عَمِلُوا وَيَجْزِيَهُمْ أَجْرَهُمْ بِأَحْسَنِ الَّذِي كَانُوا يَعْمَلُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

አላህ ያንን (በስሕተት) የሠሩትን መጥፎ ሥራ ከእነርሱ ሊሰርይላቸው በዚያም ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ሥራ ምንዳቸውን ሊመነዳቸው (ይህንን አደረገ)፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

አላህ ያንን የሰሩትን እጅግ መጥፎውን ስራ ከእነርሱ ሊሰርዝላቸውና በዚያም ይሰሩት በነበሩት እጅግ መልካም ስራ ምንዳቸውን ሊመነዳቸው ይህንን አደረገ።

Africa Academy