ምድርም በጌታዋ ብርሃን ታበራለች፡፡ መጽሐፉም ይቅቀረባል፡፡ ነቢያቱና ምስክሮቹም ይመጣሉ፡፡ በመካከላቸውም በእውነት ይፈረዳል፡፡ እነርሱም አይበደሉም፡፡
Az-Zumar 39:69
Compare 2 Amharic translations
وَأَشْرَقَتِ الْأَرْضُ بِنُورِ رَبِّهَا وَوُضِعَ الْكِتَابُ وَجِيءَ بِالنَّبِيِّينَ وَالشُّهَدَاءِ وَقُضِيَ بَيْنَهُمْ بِالْحَقِّ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ
DragHold to move · × to hide
ምድርም በጌታዋ ብርሃን ታበራለች፤ መጽሐፉም ይቀርባል። ነብያትና ምስክሮችም ይመጣሉ። በመካከላቸዉም በእውነት ይፈረዳል። እነርሱም አይበደሉም።