Az-Zumar 39:70

Compare 2 Amharic translations

وَوُفِّيَتْ كُلُّ نَفْسٍ مَا عَمِلَتْ وَهُوَ أَعْلَمُ بِمَا يَفْعَلُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ነፍስም ሁሉ የሠራችውን ሥራ ትሞላለች፤ (ትሰፈራለች)፡፡ እርሱም የሚሠሩትን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ነፍስም ሁሉ የሠራችውን (ሥራ ምንዳ) ሙሉ በሙሉ ትከፈላለች። እርሱም የሚሰሩትን ሁሉ አዋቂ ነው።

Africa Academy