An-Nisa' 4:71

Compare 2 Amharic translations

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا خُذُوا حِذْرَكُمْ فَانْفِرُوا ثُبَاتٍ أَوِ انْفِرُوا جَمِيعًا

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጥንቃቄያችሁን ያዙ፡፡ ክፍልፍልም ሆናችሁ (ለዘመቻ) ውጡ፡፡ ወይም ተሰብስባችሁ ውጡ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጥንቃቄያችሁን ያዙ። ክፍልፍልም ወይም በአንድ ሆናችሁ ለዘመቻ ውጡ።

Africa Academy