በደለኞችን ምክንያታቸው በማይጠቅማቸው ቀን (እንረዳለን)፡፡ ለእነርሱም ርግማን አልላቸው፡፡ ለእነርሱም መጥፎ አገር አልላቸው፡፡
Ghafir 40:52
Compare 2 Amharic translations
يَوْمَ لَا يَنْفَعُ الظَّالِمِينَ مَعْذِرَتُهُمْ ۖ وَلَهُمُ اللَّعْنَةُ وَلَهُمْ سُوءُ الدَّارِ
DragHold to move · × to hide
ምክንያታቸው በደለኞችን በማይጠቅማቸው ቀን (መልክተኞቻችንንና ምእመናንን) እንረዳለን። ለነርሱም ርግማን አላቸው። ለነርሱም መጥፎ አገር አላቸው።