Ghafir 40:53

Compare 2 Amharic translations

وَلَقَدْ آتَيْنَا مُوسَى الْهُدَىٰ وَأَوْرَثْنَا بَنِي إِسْرَائِيلَ الْكِتَابَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ሙሳንም መምሪያን በእርግጥ ሰጠነው፡፡ የእስራኤልንም ልጆች መጽሐፉን አወረስናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ሙሳንም መምሪያ በእርግጥ ሰጠነው። የኢስራኢልንም ልጆች መጽሐፍን አወረስናቸው።

Africa Academy