Az-Zukhruf 43:57

Compare 2 Amharic translations

وَلَمَّا ضُرِبَ ابْنُ مَرْيَمَ مَثَلًا إِذَا قَوْمُكَ مِنْهُ يَصِدُّونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

የመርየም ልጅም ምሳሌ በተደረገ ጊዜ ሕዝቦችህ (ከሓዲዎቹ) ወዲያውኑ ከእርሱ ይስቃሉ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

የመርየም ልጅ ዒሳ ምሳሌ በተደረገ ጊዜ ህዝቦችህ (ከሀዲያኑ) ወዲያውኑ በእርሱ (በደስታ) ይንጫጫሉ።

Africa Academy