Az-Zukhruf 43:58

Compare 2 Amharic translations

وَقَالُوا أَآلِهَتُنَا خَيْرٌ أَمْ هُوَ ۚ مَا ضَرَبُوهُ لَكَ إِلَّا جَدَلًا ۚ بَلْ هُمْ قَوْمٌ خَصِمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

«አማልክቶቻችን ይበልጣሉን ወይስ እርሱ?» አሉም፡፡ ለክርክርም እንጅ ላንተ እርሱን ምሳሌ አላደረጉትም፡፡ በእውነት እነርሱ ክርክረ ብርቱ ሕዝቦች ናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

«አማልክቶቻችን ይበልጣሉን? ወይስ እርሱ ይበልጣል?» አሉም። ለክርክር እንጅ ላንተ (እርሱን) ምሳሌ አላደረጉትም። በእውነት እነርሱ ክርክረ ብርቱ ህዝቦች ናቸው።

Africa Academy