Ad-Dukhan 44:22

Compare 2 Amharic translations

فَدَعَا رَبَّهُ أَنَّ هَٰؤُلَاءِ قَوْمٌ مُجْرِمُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ቀጥሎም (ስለ ዛቱበት) «እነዚህ አመጸኞች ሕዝቦች ናቸው» (አጥፋቸው) ሲል ጌታውን ለመነ፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ቀጥሎም «እነዚህ አመጸኞች ህዝቦች ናቸው (አጥፋቸው)።» ሲል ጌታውን ለመነ።

Africa Academy