Ad-Dukhan 44:23

Compare 2 Amharic translations

فَأَسْرِ بِعِبَادِي لَيْلًا إِنَّكُمْ مُتَّبَعُونَ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

(ጌታው) «ባሮቼንም ይዘህ በሌሊት ኺድ፡፡ እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁና፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

(ጌታዉም አለ) «ባሮቼንም ይዘህ በሌሊት ሂድ። እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁና።(ፈርዖንና ሰራዊቱ ይከተሏችኋልና።)

Africa Academy