Qaf 50:5

Compare 2 Amharic translations

بَلْ كَذَّبُوا بِالْحَقِّ لَمَّا جَاءَهُمْ فَهُمْ فِي أَمْرٍ مَرِيجٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

ይልቁንም በቁርኣን በመጣላቸው ጊዜ አስተባበሉ፡፡ እነርሱም በተምታታ ነገር ውሰጥ ናቸው፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

ይልቁንም እውነቱን (ቁርኣንን) በመጣላቸው ጊዜ አስተባበሉ። እነርሱም በተምታታ ነገር ውስጥ ናቸው።

Africa Academy