At-Tur 52:20

Compare 2 Amharic translations

مُتَّكِئِينَ عَلَىٰ سُرُرٍ مَصْفُوفَةٍ ۖ وَزَوَّجْنَاهُمْ بِحُورٍ عِينٍ

القرآن الكريم

DragHold to move · × to hide

በተደረደሩ አልጋዎች ላይ ተደጋፊዎች ኾነው (በገነት ይኖራሉ)፡፡ ዓይናማዎች በኾኑ ነጫጭ ሴቶችም እናጠናዳቸዋለን፡፡

Muhammed Sadiq and Muhammed al-Thani Habib

በተደረደሩ አልጋዎች ላይ ተደጋፊዎች ሆነው በገነት ይኖራሉ። አይናማዎች በሆኑ ነጫጭ ሴቶችም እናጠናዳቸዋለን።

Africa Academy